ስለ እኛ

ራእያችን

እድሩ የተቋቋመበት አላማ

እድሩ የተቋቋመበት አላማ በአባላቱ ወይም በዕድሩ ደንብ በሚያቅፋቸው የአባላት ቤተሰብና ግለሰቦች ላይ ሀዘን ሲደርስ በደንቡ መሠረት እንደሁኔታው ለመረዳዳት ነው።

በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለሚኖር ሕዝብ በማኅበራዊ ኑሮ ረገድ የእርስ በርስ መረዳዳትና መደጋገፍ ከሁሉ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ዋናው መሠረታዊ የባሕል ጉዳይ ነው።

የእድሩ ሰብሳቢ

አየርጤና መረዳጃ እድር

አየርጤና እድር
እድሩን ቢቀላቀሉ

ምን ጥቅም ያገኛሉ?

  • የእድር አባል ወይም የአባል ቤተሰብ በሞት ሲለይ ለቀብር ስነ-ስርዓት የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋል።
  • አባላት ለቅሶ እንዲደርሱ፣ እንዲያስተዛዝኑ፣ ኢንፎርሜሽን ያዳርሳል።
  • የለቅሶ ሥራን ያከፋፍላል።
  • የሟች ቤተሰብ እንዲጽናኑ ያስተባብራል።
  • ለቀብር አፈጻጸም መረጃዎችን ይሰጣል።
አሁኑኑ ተቀላቀሉን
እድር አባላት