የእድሩ ዓላማ

በአባላቱ ወይም በዕድሩ ደንብ በሚያቅፋቸው የአባላት ቤተሰብና ግለሰቦች ላይ ሀዘን ሲደርስ በደንቡ መሠረት እንደሁኔታው ለመረዳዳት ነው፡፡

በአንድ ማኀበረሰብ ውስጥ

ለሚኖር ሕዝብ በማኀበራዊ ኑሮ ረገድ የእርስ በርስ መረዳዳትና መደጋገፍ ከሁሉ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ ዋናው መሠረታዊ የባሕል ጉዳይ...

ከሞት ባሻገር

የሰው ልጅ ኑሮው ለብዙ ያልታሰቡ ችግሮችና አደጋዎች የተጋለጠ ነው፡፡ አደጋዎች የሚመጡበትን ጊዜና መጠናቸውን መተንበይና ማወቅ ከሰው ልጅ አቅምና ቁጥጥር ውጭ...